ባሕረ ሓሳብ - Bahre Hasab

ባሕረ ሓሳብ - Bahre Hasab
  • للاندرويد 4.1 للاندرويد
  • الاصدار: 2.0
  • 8 MB
تحميل

قم بالتحديث لأحدث نسخة 2.0!


app اسم ባሕረ ሓሳብ - Bahre Hasab
الاصدار 2.0
المطور Zelesegna Systems
يتطلب نسخة اندرويد للاندرويد 4.1
أخر تحديث 2023-03-27

تحميل ባሕረ ሓሳብ - Bahre Hasab app للاندرويد

ባሕረ ሐሳብ ከሁለት የግዕዝ ቃላት የተገኘ ሲሆን ባሕር ማለት ዘመን፤ ሀሳብ ማለት ደግሞ ቁጥር ማለት ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በብችኝነት ከምትታወቅባቸው ነገሮች አንዱ የራስዋ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ባለቤት መሆኗ ነው። ይህም ከዓለም የተለየች እንድትሆን ኣስችሏታል። ይህም ባሕረ ሐሳብ ለድሜጥሮስ በገለጸለት መሰረት በየጊዜው በተነሱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷል። በኣሁኑ ወቅት ዘመኑ የመረጃ ዘመን በመሆኑና ሊቃውንቱ ሳያልፉ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም መስራት ከሚኖርብን ኣያሌ መንፈሳውያን ስራዎች ውስጥ ባሕረ ሐስብ አንዱ ነው። ይህም የሞባይል መተግበሪያ መሰረታዊ የሆኑ ስሌቶችን ለማስላት የሚያግዝ ሲሆን እያንዳንዱ ስሌት እንዴት እንደሚሰላም በምሳሌ ያሳያል።
  • 4.5
4.5 (90)
معلومات إضافية من جوجل بلاي:
  • أخر تحديث
  • السعر$0
  • عدد التحميلات 10,000+
  • الفئة العمرية 12+ سنة
سرعة عالية و بدون فيروسات!

تم اختبار الروابط من قبلنا وهى سريعه وأمنه للتحميل!