ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01

ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01
  • للاندرويد 4.1 للاندرويد
  • الاصدار: 1.0
  • 81 MB
تحميل

قم بالتحديث لأحدث نسخة 1.0!


app اسم ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01
الاصدار 1.0
المطور Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
يتطلب نسخة اندرويد للاندرويد 4.1
أخر تحديث 2023-10-30

تحميل ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 01 app للاندرويد

ይህ አፕልኬሽን ረውደቱል አንዋር በመባል የሚታወቀውን የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ ከውልደት እስከ እድገት ነብይነት እና ህልፈት በሰፊው የሚያስተምር ሐያቱ ሶሐባ በሰፊው ታሪካቸው የተፃፈበት ኪታብ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 01-42 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sirab

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
  • 4.8
4.8 (18)
معلومات إضافية من جوجل بلاي:
  • أخر تحديث
  • السعر$0
  • عدد التحميلات 5,000+
  • الفئة العمرية 12+ سنة
سرعة عالية و بدون فيروسات!

تم اختبار الروابط من قبلنا وهى سريعه وأمنه للتحميل!

محتوى ذات صلة