የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች

የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች
  • للاندرويد 4.1 للاندرويد
  • الاصدار: 1.0
  • 46 MB
تحميل

قم بالتحديث لأحدث نسخة 1.0!


app اسم የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች
الاصدار 1.0
المطور Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
يتطلب نسخة اندرويد للاندرويد 4.1
أخر تحديث 2024-04-06

تحميل የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች app للاندرويد

ይህ አፕልኬሽን የ30ኛውን ጁዝ ቁርአን ቂርአት አቀራር የሚያስተምር ሲሆን ለቁርአን ጀማሪዎች የአረብኛ ፊደላትን ከለዩ በኋላ ጁዝ ዓመን አስተካክለው መቅራት እንዲችሉ ያስችላል ።

ኡስታዙ ልጆችንን እያስቀራ እነሱ ደግመው ይቀራሉ ይህንን ተከትለን እኛም እንድንቀራ እና የቁርአን አቀራራችንን ተጅዊዳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል ።

ገና የአረብኛ ፊደላትን መለየት ካልጀመራችሁ ደግሞ ይህንን አፕ ብትጠቀሙ ያስተምራችኋል ።

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidamha

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
  • 4.6
4.6 (34)

معلومات إضافية من جوجل بلاي:
  • أخر تحديث
  • السعر$0
  • عدد التحميلات 10,000+
  • الفئة العمرية 12+ سنة
سرعة عالية و بدون فيروسات!

تم اختبار الروابط من قبلنا وهى سريعه وأمنه للتحميل!

محتوى ذات صلة