በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ
  • Android 4.1 Android
  • Version: 1.0
  • 36 MB
Download

Updated to version 1.0!


app Name በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ
Version 1.0
Developer Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
OS Android 4.1
Updated 2023-07-08

Download በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ app Android

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።

የመጽሐፉ ደራሲ ዶ/ር ዴቪድ ጄ. ሽዋርትዝ፣ ከአነቃቂ ቀደምት ባለሙያዎች እንደ አንዱ የሚቆጠር ታላቅ ሰው ሲሆን ፣ በዚህ አፕልኬሽን የተሻለ ለመሸጥ፣ በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር፣ ብዙ ገንዘብ እንድታገኝ እና - ከሁሉም በላይ - የበለጠ ደስታ እና የአእምሮ ሰላም እንድታገኝ ይረዳሃል።

ይህ አፕልኬሽን ጠቃሚ ዘዴዎችን ይሰጥዎታል ፣ ባዶ ተስፋዎችን አይደለም ። ከስራህ፣ ከትዳርህ እና ከቤተሰብ ህይወትህ እና ከማህበረሰብህ ምርጡን ለማግኘት በጥንቃቄ የተነደፈ ፕሮግራም አቅርቧል።

ትልቅ ስኬት እና እርካታ ለማግኘት ምሁር መሆን ወይም የተፈጥሮ ተሰጥኦ እንዲኖርህ እንደማያስፈልግ ያረጋግጣል ። ነገር ግን ወደዚያ በሚያደርሱህ መንገዶች የማሰብ እና ባህሪን መማር እና መረዳት አለብህ።

ይህ አፕልኬሽን እነዚህን ምስጢሮች ይሰጥዎታል! እንደሚሳካልህ አምነህ ከውድቀት ፍራቻ እራስህን ታድናለህ አስብ እና በፈጠራ አልም ፣ እንዴት በአዎንታዊ መልኩ ማሰብ እንዳለብህ ተማር ፣ ሽንፈትን ወደ ድል ቀይር ፣ እንድታድግ የሚረዱህን ግቦች ተጠቀም እንደ መሪ አስብ ይለናል ።

አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ24 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።

ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።
  • 4.5
4.5 (49)

Additional Information:
  • Updated
  • Price$0
  • Installs 10,000+
  • Rated for 12+ years
Good speed and no viruses!

On our site you can easily download All Apps And Games without registration and send SMS!

Related