የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች

የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
  • Android 4.1 Android
  • Version: 1.0
  • 75 MB
Download

Updated to version 1.0!


app Name የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
Version 1.0
Developer Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
OS Android 4.1
Updated 2023-11-01

Download የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች app Android

ይህ አፕልኬሽን ላኢላሃኢለላህ መእናሃ ሹሩጡሃ ነዋቂዱሃ ፈድሉሃ በመባል የሚታወቀውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ይማም በ14 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
  • 4.8
4.8 (33)
Additional Information:
  • Updated
  • Price$0
  • Installs 10,000+
  • Rated for 12+ years
Good speed and no viruses!

On our site you can easily download All Apps And Games without registration and send SMS!

Related