የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ

የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ
  • Android 4.1 Android
  • Version: 1.0
  • 114 MB
Download

Updated to version 1.0!


app Name የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ
Version 1.0
Developer Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
OS Android 4.1
Updated 2024-04-13

Download የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በአቡ አስማ app Android

ይህ አፕልኬሽን የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በወንድም አቡ አስማ የሚሰኝ ሲሆን ለጀማሪዎች የሚሆኑ የአቂዳ ኪታቦችን ማለትም ኡሱሉ ሰላሳን ሹሩጡ ሶላትን ቀዋዒዱል አርበዓን እና ከሽፉ ሹብሐትን ቃል በቃል መተርጎም እንደዚሁም ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutasma

"አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ አስማ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidaasma
  • 4
4 (220925)
Additional Information:
  • Updated
  • Price$0
  • Installs 100+
  • Rated for 12+ years
Good speed and no viruses!

On our site you can easily download All Apps And Games without registration and send SMS!

Related